ልዩ ፀጋ — የእርግዝና ጉዞ ትዝታዎች · Liyu Tsega pregnancy memories

የእርስዎ ጉዞ። የእርስዎ ትዝታዎች። የእርስዎ ትንሽ ተአምር።

Your journey. Your memories. Your little miracle.

በእርግዝና ጉዞዎ ውስጥ ያሉትን ውድ ትዝታዎች ለዘላለም ያስቀምጡ።

ልዩ ፀጋLiyu Tsega
አዲስ · ለኢትዮጵያ እናቶች
ልዩ ፀጋ
Liyu Tsega

Your journey. Your memories. Your little miracle.

የእርግዝና ጉዞዎን ከመጀመሪያው ስካን እስከ ልጅዎ የመጀመሪያ ሰላምታ፣ በአንድ የሚያምር ቦታ ያስቀምጡ።

ዳይሪየሆድ ጉዞአልትራሳውንድደብዳቤ3D አልበምየትዝታ መጽሐፍመሣሪያዎችመጽሔትነፃ መመሪያ
የመክፈቻ ስጦታ · ለአዲስ እናቶች
50%ቅናሽ

ሁሉም ፓኬጆች በግማሽ ዋጋ

1 ወር
3 ወር
6 ወር
12 ወር

ቅናሹ ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ይቆያል። ሁሉም ተግባራት በአንድ ፓኬጅ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ
ዛሬ ይጻፉ · የእርግዝና ዳይሪ

በየሳምንቱ የሚሰማዎትን ይጻፉ

  • ሳምንት በሳምንት የሚደራጅ ዳይሪ
  • በራስዎ ድምፅ የሚቀዳ ማስታወሻ
  • ስሜትዎ፣ ፎቶዎ እና የልጅዎ እድገት በአንድ ገፅ
ፎቶ ይጨምሩ · የሆድ ጉዞ

ወር በወር የሚያድገው ሆድዎ

  • ከ1ኛ እስከ 9ኛ ወር የሆድ ፎቶዎች
  • በሙዚቃ ራሱን የሚገልጥ አልበም
  • ቅጽበቶች፣ ስጦታዎች እና የቤተሰብ ፎቶዎች
ስካን ይጨምሩ · አልትራሳውንድ

እያንዳንዱን ስካን ከልብ ምቱ ጋር

  • ከመጀመሪያው ስካን እስከ መጨረሻው፣ ወር በወር
  • የልጅዎን የልብ ምት ድምፅ አብሮ ያስቀምጡ
  • በሚያምር አልበም ለቤተሰብ ያሳዩ
ናሙና

💌 ለወደፊት ልጄ

ከእናትህ ልብ…

የኔ ትንሽ ዓለም፣ የልቤ ትልቅ ፍቅር…

ይህን ደብዳቤ ስጽፍልህ ገና ፊትህን አላየሁም። የዓይኖችህን ቀለም አላውቅም፣ የፈገግታህን ውበት አልተመለከትኩም።

ግን አንድ ነገር አውቃለሁ። ከማየቴ በፊት ወድጄሃለሁ። ከመስማቴ በፊት ናፍቄሃለሁ። ከማቀፌ በፊት በልቤ አቅፌሃለሁ።

“ትንሹ ፍቅሬ፣ እናትህ እዚህ ናት። እየጠበቀችህ ነው።”

እናትህ ♡

ናሙና

💌 ለወደፊት ልጄ

ከአባትህ ልብ…

የኔ ትንሽ ተአምር፣ የሕይወቴ አዲስ ትርጉም…

ይህን ደብዳቤ ስጽፍልህ ገና ወደዚህ ዓለም አልመጣህም። ትንንሽ እጆችህን አልያዝኩም።

አንተን ለመውደድ የተወለድክበትን ቀን መጠበቅ አላስፈለገኝም። ከመምጣትህ በፊት በልቤ ቦታ ነበረህ።

እናትህ በሆዷ ውስጥ ተሸክማህ ስትጓዝ፣ እኔ ደግሞ በሐሳቤ፣ በሕልሜና በጸሎቴ ተሸክሜሃለሁ።

አባትህ ♡

ደብዳቤ ይጻፉ · የፍቅር ደብዳቤዎች

ልጅዎ አንድ ቀን የሚያነበው ደብዳቤ

  • ከእናት እና ከአባት የሚጻፉ ደብዳቤዎች
  • በድምፅዎ የሚቀዳ መልዕክት ወይም ዜማ
  • ለዘላለም ተቀምጦ የሚቆይ ትዝታ
ትዝታዎቼ

ሁሉም ትዝታዎችዎ በአንድ ቦታ

  • ፅሁፎች፣ ፎቶዎች፣ ስካኖች እና ደብዳቤዎች
  • በቀን እና በሳምንት የተደረደሩ
  • በፍጥነት የሚፈለጉ፣ በጥንቃቄ የሚቀመጡ
3D አልበሞች

ገፅ በገፅ የሚገለጥ አልበም

  • እውነተኛ መጽሐፍ የሚመስል 3D አልበም
  • የራስዎን ሽፋን፣ ፎቶ እና ሙዚቃ ያስገቡ
  • ለቤተሰብ እና ለወዳጆች ያሳዩ
የትዝታ መጽሐፍ እና PDF

ትዝታዎችዎ እንደ መጽሐፍ

  • በምዕራፍ የሚደራጅ የትዝታ መጽሐፍ
  • በ PDF ያውርዱ ወይም ያትሙ
  • ለልጅዎ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ
የእኔ መሣሪያዎች

የእርግዝና ረዳትዎ በእጅዎ

  • የእንቅስቃሴ መቁጠሪያ እና መከታተያ
  • የሐኪም ቀጠሮዎች እና ማስታወሻ
  • ቤቢ ሻወር፣ የዝግጅት ዝርዝሮች፣ የመረጋጋት ድምፆች
ልዩ ስጦታ · መጽሔት

የወሩ ትዝታዎ እንደ መጽሔት

  • በራስዎ ፎቶዎች የሚዘጋጅ መጽሔት
  • ገፅ በገፅ የሚገለጥ፣ ለመላክ የሚመች
  • ለራስዎ ወይም ለሚወዱት ሰው ስጦታ
ጤናማ እርግዝናደስተኛ እናት
በነፃ · ለሁሉም እናቶች

የእርግዝና መመሪያ መጽሐፍ

  • 13 ምዕራፎች፣ 26 ገፆች በአማርኛ
  • ሦስቱ የእርግዝና ወቅቶች፣ አመጋገብ፣ የአደጋ ምልክቶች
  • የወሊድ ዝግጅት እና ከወሊድ በኋላ

መለያ ሳይከፍቱ በድረ-ገፁ ላይ በነፃ ያንብቡ። (የህክምና ምክር ምትክ አይደለም)

ምን ማዘዝ ይፈልጋሉ?

ቡድናችን ያዘጋጅልዎ

  • የፎቶ ማስተካከያ እና ሙዚቃ
  • መጽሔት፣ ዳይሪ እና ደብዳቤ በባለሙያ
  • ታሪክዎን ለዘላለም ማስቀመጥ
በ3 ቀላል ደረጃዎች

ዛሬውኑ ይጀምሩ

1ይመዝገቡበስልክ ቁጥርዎ መለያ ይክፈቱ
2ፓኬጅ ይምረጡበ50% ቅናሽ፣ በ Pixel Pay
3ጉዞዎን ይጀምሩዳይሪ፣ ስካን፣ ደብዳቤ፣ አልበም እና ሌሎችም
ስልክዎን በ QR ላይ ያድርጉ ወይም ይጎብኙ፦liyutsega.thepixele.com50% ቅናሹን ልውሰድ

ጤናማ እርግዝናደስተኛ እናት

በነፃ · ለሁሉም እናቶች

የእርግዝና መመሪያ መጽሐፍ

13 ምዕራፎች፣ 26 ገፆች፦ ሶስቱ የእርግዝና ወቅቶች፣ የሐኪም ክትትል፣ አመጋገብ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የአደጋ ምልክቶች፣ የወሊድ ዝግጅት እና ከወሊድ በኋላ። በዚህ ገፅ ላይ በነፃ ያንብቡ።

  • ገፆቹ ራሳቸው ይገለጣሉ
  • በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ምክሮች ላይ የተመሰረተ
  • ለአባት እና ለቤተሰብ የተለየ ምዕራፍ
አሁን ያንብቡ

አጠቃላይ መረጃ ነው፤ የህክምና ምክር አይደለም።

ይመልከቱ · 30 ሰከንድ

በየወሩ በራስዎ ፎቶዎች የተቀናበረ መጽሔት

የእርግዝናዎ ትዝታዎች እንዴት የሚያምር መጽሔት እንደሚሆኑ ይመልከቱ። ከዚያ ከታች ገፆቹን ራስዎ ያገላብጡ።

ይህ ቪዲዮ ለእርስዎ ለማሳየት የተዘጋጀ ነው። በራስዎ ፎቶዎች እንደዚህ ያለ ውብ መጽሔት ያዘጋጃሉ።

ልዩ ፀጋ · ምን ያገኛሉ

ሁሉም ትዝታዎችዎ በአንድ ቦታ

አንዱን ይንኩ፤ ወዲያው ይጀምራሉ። «ናሙና ይዟል» ያለባቸው ካርዶች መጀመሪያ ምን እንደሚመስል ያሳዩዎታል።

ሙሉ ዝርዝር

እያንዳንዱ በተን ምን ያደርጋል

በአፑ ውስጥ የሚያዩት እያንዳንዱ በተን እዚህ በትክክለኛ ስሙ ተዘርዝሯል። ምን እንደሆነ እና እንዴት እንደሚጠቀሙት ከታች ያንብቡ። መለያ መክፈት ነፃ ነው፤ ናሙናዎቹንና የጉዞ መመሪያውን ያለ መለያ በነፃ ማየት ይችላሉ። ሌሎቹ ባህሪዎች ጥቅል ይፈልጋሉ፤ ከታች ምልክት ተደርጎባቸዋል።

ትዝታ መጻፍ

የሚያስታውሱትን ሁሉ በቃላት ያስቀምጡ።

ጥቅል ያስፈልጋል

ዛሬ ይጻፉ

ዳይሪ ይጽፉበታል። አጭር አንድ ዓረፍተ ነገር ወይም ሙሉ ታሪክ ሊሆን ይችላል፤ የድምፅ ማስታወሻም መቅዳት ይችላሉ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «ዛሬ ይጻፉ»ን ይንኩ።
  2. ርዕስና ጽሑፍ ይጻፉ፤ ወይም ድምፅዎን ይቅዱ።
  3. «አስቀምጥ»ን ይንኩ።
ጥቅል ያስፈልጋል

ደብዳቤ ይጻፉ (Letters)

ከልብ የሆነ ደብዳቤ ለልጅዎ። ልጅዎ ሲያድግ የሚያነበው ደብዳቤ ይሆናል።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «ደብዳቤ ይጻፉ»ን ይንኩ።
  2. ለልጅዎ የሚሉትን ይጻፉ።
  3. «አስቀምጥ»ን ይንኩ፤ ከሌሎች ትዝታዎች ጋር ይቀመጣል።
ጥቅል ያስፈልጋል

ትዝታዎቼ (My memories)

ጽሑፎች፣ ፎቶዎች፣ ስካኖች እና ደብዳቤዎች በሙሉ በአንድ ቦታ ይታያሉ። ያስቀመጡትን በቀን ወይም በዓይነት ማግኘት ይችላሉ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «ትዝታዎቼ»ን ይንኩ።
  2. የሚፈልጉትን ትዝታ ይምረጡ።
  3. ለማየት ወይም ለማስተካከል ይክፈቱት።

ፎቶና አልበም

ፎቶዎችዎን ወደ ውብ አልበምና መጽሐፍ ይቀይሩ።

ጥቅል ያስፈልጋል

ፎቶ ይጨምሩ (Photo journey)

ሆድዎ ሲያድግ ወይም የወደዱት ማንኛውም ፎቶ ከቀኑና ከመግለጫው ጋር ይቀመጣል። የሰውነት ፎቶ በፍጹም አይጠየቅም፤ ምንም አይለካም ወይም አይነጻጸርም።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «ፎቶ ይጨምሩ»ን ይንኩ።
  2. ፎቶ ይምረጡ፤ ቀንና መግለጫ ይጻፉ።
  3. በ«ፎቶ ጉዞ» ውስጥ በቅደም ተከተል ወይም በሰሌዳ ያዩታል።
ጥቅል ያስፈልጋል

ስካን ይጨምሩ (Ultrasound)

የአልትራሳውንድ ምስልዎን ከሳምንቱ፣ ከቀኑ እና ከተሰማዎት ጋር ያስቀምጡ። እዚህ ምንም የሕክምና ትርጉም አይሰጥም። ስካኖችዎ በዚህ መሣሪያ ላይ ብቻ ይቀመጣሉ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «ስካን ይጨምሩ»ን ይንኩ።
  2. የስካኑን ምስል ይምረጡ።
  3. ሳምንቱንና የተሰማዎትን ይጻፉ፤ ያስቀምጡ።
ጥቅል ያስፈልጋል

3D አልበሞች (3D albums)

ካስቀመጧቸው ትዝታዎች አልበም በራሱ ይሰራል። እንደ እውነተኛ መጽሐፍ ገፆቹን ወደ ጎን በመጥረግ ይገልብጣሉ። ማንኛውንም የሚወዷቸውን ሰዎች ፎቶ በአልበምዎ ማካተት ይችላሉ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «3D አልበሞች»ን ይንኩ።
  2. አልበም ይምረጡ (ለምሳሌ «የሆድ እድገት»)።
  3. ገፆቹን ወደ ጎን ይጥረጉ፤ PDF ማውረድም ይችላሉ።
ጥቅል ያስፈልጋል

የትዝታ መጽሐፍ እና PDF (Memory book)

እርስዎ የመረጧቸው ትዝታዎች ብቻ ወደ መጽሐፉ ይገባሉ። ሽፋንና ገጽታ ይመርጣሉ፤ ገጾቹን ያስተካክላሉ፤ ከማተምዎ በፊት እያንዳንዱን ገጽ ያያሉ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «የትዝታ መጽሐፍ»ን ይንኩ።
  2. ትዝታዎቹን፣ ሽፋኑንና ገጽታውን ይምረጡ።
  3. ይመልከቱ፤ ያትሙ ወይም PDF ያውርዱ።
ጥቅል ያስፈልጋል

ልዩ ስጦታ (Gift magazine)

በየወሩ እስከ 20 ፎቶ ይልካሉ። የልዩ ፀጋ ቡድን አሳምሮ እንደ መጽሔት አዘጋጅቶ በሊንክ ይልክልዎታል፤ ይከፍቱታል፣ ያወርዱታል፣ ለቤተሰብ ያጋራሉ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «ልዩ ስጦታ»ን ይንኩ፤ «ስጦታዬን ጀምር»።
  2. እስከ 20 ፎቶ ይምረጡ፤ ማስታወሻ ይጻፉ፤ «ለስጦታዬ ላክ»።
  3. ሲዘጋጅ እዚያው ያገኛሉ፤ ሊንኩን ለቤተሰብ ይላኩ።

ጉዞዬን መከታተል

በእርግዝናዎ ወቅት የሚያስፈልግዎትን በቅርብ ያግኙ።

የጉዞ መመሪያ (Guide)

13 ምዕራፎች፣ 26 ገፆች፦ ሶስቱ የእርግዝና ወቅቶች፣ አመጋገብ፣ የአደጋ ምልክቶች፣ የወሊድ ዝግጅት እና ሌሎችም። አጠቃላይ መረጃ ነው፤ የህክምና ምክር አይደለም።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «የጉዞ መመሪያ»ን ይንኩ።
  2. ምዕራፍ ይምረጡ።
  3. ገፆቹ ራሳቸው ይገለጣሉ፤ በራስዎ ፍጥነት ያንብቡ።
ጥቅል ያስፈልጋል

Pregnancy tracker (የእርግዝና መከታተያ)

የመውለጃ ቀንዎን፣ ያሉበትን ሳምንት እና ሶስት ወር ያሳያል። ቀኑን ካላወቁ ከመጨረሻ የወር አበባዎ የመጀመሪያ ቀን ያስሉታል። ይህ ግምት ብቻ ነው፤ የሐኪምዎ ቀን ይቅደም።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «My tools»ን ይንኩ፤ «Pregnancy tracker»ን ይምረጡ።
  2. የመውለጃ ቀንዎን ወይም የመጨረሻ የወር አበባዎን ቀን ያስገቡ።
  3. ሳምንትዎን ያያሉ።
ጥቅል ያስፈልጋል

Kick counter (የእንቅስቃሴ መቁጠሪያ)

ልጅዎ ሲንቀሳቀስ በተሰማዎት ቁጥር ክቡን ይነካሉ፤ መቁጠሪያው ይመዘግባል ብቻ። ልጅዎ ደህና መሆኑን አይነግርም። ከተለመደው ያነሰ ከተሰማዎት ወዲያውኑ ሐኪምዎን ያነጋግሩ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «Kick counter»ን ይክፈቱ፤ «ክፍለ ጊዜ ጀምር»።
  2. እንቅስቃሴ በተሰማዎት ቁጥር ክቡን ይንኩ።
  3. ሲጨርሱ ያቁሙ፤ ይቀመጣል።
ጥቅል ያስፈልጋል

ቀጠሮዎች (Appointments)

ቀጣዩን የሐኪም ቀጠሮዎንና ሊጠይቋቸው የሚፈልጓቸውን ጥያቄዎች ያክላሉ። እርስዎ ያስገቡት ብቻ ነው የሚታየው።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «ቀጠሮዎች»ን ይክፈቱ፤ «ቀጠሮ ያክሉ»።
  2. ቀን፣ ሰዓት፣ ቦታ ወይም ባለሙያ ይጻፉ።
  3. ጥያቄዎችን ይጨምሩ፤ ያስቀምጡ።
ጥቅል ያስፈልጋል

የሕፃን ዕቃ ዝርዝር (Baby list)

የሆስፒታል ቦርሳ፣ ልብስ፣ ማጥባት፣ እንቅልፍ እና ንጽሕና ምድቦች ያሉት የመነሻ ዝርዝር። የራስዎን ዕቃ ይጨምራሉ፤ ዋጋ ወይም ግዢ የለም።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «የሕፃን ዕቃ ዝርዝር»ን ይክፈቱ።
  2. ምድብ ይምረጡ።
  3. ያገኙትን ምልክት ያድርጉ፤ የራስዎን ይጨምሩ።
ጥቅል ያስፈልጋል

መረጋጋት (Calm)

የመተንፈሻ ልምምድ (4 ያስገቡ · 4 ይያዙ · 6 ያስወጡ)፣ የሚያረጋጉ ድምፆች እና መልካም ቃላት።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «መረጋጋት»ን ይክፈቱ።
  2. ደቂቃ ይምረጡ።
  3. «ያስገቡ፣ ይያዙ፣ ያስወጡ» የሚለውን ይከተሉ።

ቤተሰብና ጥሪ

የሚወዷቸውን ሰዎች ወደ ጉዞዎ ይጋብዙ።

Family (ቤተሰብ)

መለያ ሲከፍቱ ወዲያው ይከፈታል። ፖስት፣ Stories፣ Reels፣ Groups እና Messages አሉት፤ ከሌሎች እናቶችና ከቤተሰብ ጋር ይገናኙበታል። እርስዎ ካልለጠፉት በስተቀር ምንም አይታይም።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «Family»ን ይንኩ።
  2. ፖስት ይጻፉ ወይም ፎቶ ይለጥፉ።
  3. ከሌሎች ጋር በ Messages ወይም Groups ይገናኙ።
ለመፍጠር ጥቅል ያስፈልጋል

Virtual Shower (ቤቢ ሻወር)

ለቤተሰብና ለጓደኞች ሊንክ ይልካሉ። እንግዶች በረከት ይጽፋሉ፣ ይገምታሉ፣ ቢንጎ ይጫወታሉ። እንግዶች መለያ መክፈት አያስፈልጋቸውም።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «Virtual Shower»ን ይክፈቱ፤ ሻወር ይፍጠሩ።
  2. ቀኑንና ጨዋታዎቹን ይምረጡ።
  3. ሊንኩን ለእንግዶች ይላኩ።
ጥቅል ያስፈልጋል

ዲጂታል ጥሪ (Invitations)

ለቤቢ ሻወር ግብዣ በሊንክና በQR ኮድ ይላካል። እንግዶች ሊንኩን ከፍተው ሙዚቃዎን ወይም ድምፅዎን ይሰማሉ፤ ምላሻቸው ወደ እርስዎ ይደርሳል።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «ጥሪ አዘጋጅ»ን ይንኩ።
  2. ዲዛይን ይምረጡ፤ መረጃውን ይሙሉ።
  3. ሊንኩን ወይም QR ኮዱን ያጋሩ።

ገበያና ክፍያ

አገልግሎቶችንና ክፍያን በአንድ ቦታ።

ጥቅል ያስፈልጋል

የልዩ ፀጋ አገልግሎቶች (Services)

ቡድናችን ይሠራልዎታል፦ ፎቶ ማቀናበር፣ ሙዚቃ፣ መጽሔት፣ ዲያሪ ወይም ደብዳቤ በሚያምር ቃላት።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «አገልግሎቶቹን ይመልከቱ»ን ይንኩ።
  2. አገልግሎት ይምረጡ፤ ዝርዝሩን ይጻፉ።
  3. ከWallet ይክፈሉ፤ ሲጠናቀቅ ያገኛሉ።

Wallet (ዋሌት)

አንድ ጊዜ ገንዘብ ያስገባሉ፤ ከዚያ ለአገልግሎቶችና ለጥቅሎች ከዚህ ይከፍላሉ። በPixel Pay በደህና ይከፈላል።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «Wallet»ን ይንኩ፤ «Add money»።
  2. መጠኑን ያስገቡ፤ «ወደ ክፍያ ቀጥል»።
  3. ሂሳብዎ ውስጥ ይታያል።
በቅርቡ

Market (ገበያ)

የሕፃንና የእናት ዕቃዎች፣ ስጦታዎችና አገልግሎቶች ከታመኑ ሻጮች። እያንዳንዱ ሻጭ መጀመሪያ በቡድናችን ይረጋገጣል። ገበያው ሲከፈት እዚህ ያውቃሉ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «Market»ን ይንኩ።
  2. ዕቃ ይምረጡ።
  3. በደህንነት ይክፈሉ፤ ሲደርስዎ ያረጋግጡ።

ጥበቃና ቅንብር

ትዝታዎችዎ የእርስዎ ብቻ ናቸው።

ጥቅል ያስፈልጋል

Settings & Backup

ጉዞዎን ማቆም ወይም መቀየር፣ Profile እና ስልኮች፣ Privacy፣ ቋንቋና Notifications እዚህ ናቸው። ባክአፕ ማውረድ ይችላሉ። የባክአፕ ፋይሉ አልተመሰጠረም፤ በግል ቦታ ያስቀምጡት።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «Settings»ን ይክፈቱ።
  2. የሚፈልጉትን ክፍል ይምረጡ።
  3. «ባክአፕ ያውርዱ»ን ይንኩ፤ ፋይሉን በግል ያስቀምጡ።
ጥቅል ያስፈልጋል

My Library

የሠሩትና የተቀበሉት ሁሉ በአንድ ቦታ፦ የእኔ ጥሪዎች፣ የወሩ ስጦታዎቼ እና ማስቀመጫ።

እንዴት ይጠቀማሉ
  1. «My Library»ን ይክፈቱ።
  2. ጥሪዎን ወይም ስጦታዎን ይምረጡ።
  3. ይክፈቱ፣ ያጋሩ ወይም ያውርዱ።

Privacy & Security

የግል መረጃዎን እንዴት እንደምንጠብቅ

  • ትዝታዎችዎ የእርስዎ ብቻ ናቸው
  • ለማስታወቂያ ወይም ለሌላ ዓላማ አይውሉም
  • ሙሉ ባክአፕ በማንኛውም ጊዜ ማውረድ ይችላሉ

ሁሉም ነገር በዚህ መሣሪያ ላይ ብቻ ስለሚቀመጥ፣ የአሳሹን መረጃ ካጸዱ ወይም መሣሪያው ከጠፋ ትዝታዎችዎም ይጠፋሉ። ከSettings ውስጥ አልፎ አልፎ ቅጂ ያውርዱ።

A Special Journey

ከመጀመሪያው ምት እስከ ዘላለም ፍቅር።

LIYU TSEGA

ልዩ ስጦታ · በየወሩ

የወሩ ትዝታዎ፣ በራስዎ ፎቶዎች የተቀናበረ የሚያምር መጽሔት

የሚወዷቸውን ፎቶዎች ይላኩ። ቡድናችን አሳምሮ መጽሔት ያዘጋጅልዎታል፤ በዲጂታል ሊንክ ይደርስዎታል።

እነዚህ ገፆች ለእርስዎ ለማሳየት የተዘጋጁ ናቸው። በራስዎ ፎቶዎች እንደዚህ ውብ መጽሔት ያዘጋጃሉ።

ለጓደኞችዎ ያጋሩ

Telegram WhatsApp Facebook

እንዴት ይጠቀማሉ

እንዴት ይሰራል? — በ4 ደረጃዎች

ደረጃውን ይንኩ፤ እዚያው ይጀምራሉ። ከታች ምን በነፃ እንደሆነ በግልፅ ተዘርዝሯል።

  1. መለያ ይክፈቱ (ነፃ)በስልክ ቁጥርና በይለፍ ቃል። መለያ እንደከፈቱ Family፣ Market እና Wallet ወዲያው በነፃ ይከፈቱልዎታል።
  2. ናሙናዎችን በነፃ ይመልከቱመለያ ሳይከፍቱም ሁሉንም ናሙናዎች እና የነፃ የእርግዝና መመሪያ መጽሐፉን ያንብቡ።
  3. ጥቅል (Package) ይምረጡማስታወሻ፣ የፎቶ ጉዞ፣ ለልጅ ደብዳቤ፣ አልትራሳውንድ፣ 3D አልበም እና የትዝታ መጽሐፍ ለመፍጠር ጥቅል ያስፈልጋል።
  4. ትዝታዎን ያስቀምጡ፣ መጽሐፍ ይፍጠሩሁሉም በራሱ ተመስጥሮ ወደ cloud ይቀመጣል። ጥቅሉ ቢያልቅም ትዝታዎ አይጠፋም — ማየትና ማውረድ ይችላሉ።

ምን በነፃ ነው? ምን ጥቅል ይፈልጋል?

ምንያለ መለያበመለያ (ነፃ)በጥቅል
ናሙናዎች እና የነፃ የእርግዝና መመሪያ መጽሐፍአለአለአለ
Family — ፖስት፣ Stories፣ Reels፣ Groups፣ Messagesየለምአለአለ
Market (መግዛት) እና Walletየለምአለአለ
ማስታወሻ፣ የፎቶ ጉዞ፣ ለልጅ ደብዳቤ፣ አልትራሳውንድየለምየለምአለ
የትዝታ መጽሐፍ (PDF)፣ 3D አልበም፣ አዲስ Virtual showerየለምየለምአለ
ጥቅሉ ካለቀ በኋላ👁 ማየት + ⬇ ማውረድ

በMarket መሸጥ የቡድናችንን ፈቃድ ይፈልጋል። ዋጋዎች በPackages ገፅ ላይ ይታያሉ።

በነፃ የሚታዩ ናሙናዎች (መለያ አያስፈልግም)

⚠️ ማሳሰቢያ፦ ናሙናዎቹ ምን እንደሚመስል ለማሳየት ብቻ ናቸው። የራስዎን ማስታወሻ፣ ፎቶ ወይም ደብዳቤ ሲያስገቡ ናሙናዎቹ ይጠፋሉ፤ የእርስዎ ብቻ ይቀራል።

የአልትራሳውንድ ስካኖች

Our First Hello

የአልትራሳውንድ ስካኖችዎን ከሳምንቱ፣ ከቀኑ እና ከልብዎ መልእክት ጋር ያስቀምጡ። ፎቶዎቹ ከመሣሪያዎ አይወጡም።

ናሙና
12ኛ ሳምንትየመጀመሪያው ስካን
ናሙና
20ኛ ሳምንትሁለተኛው ስካን
ናሙና
28ኛ ሳምንትሦስተኛው ስካን

እነዚህ የተሳሉ ናሙና ምስሎች ናቸው፤ እውነተኛ ስካኖች አይደሉም። ልዩ ፀጋ ምንም የሕክምና ትርጉም አይሰጥም።

የመጀመሪያ ስካኔን ልጨምር